ወንጌሉን ይማሩ።

የእግዚአብሔርን ቃል መማር ይፈልጋሉ? ከሆነ ይህንን ፎርም ሞልተው ይላኩልን። እግዚአብሔር በረዳን ጸጋ እናገለግሎታለን።

የሚመችዎዎትን ቀን ይምረጡ። ምናልባት የመረጡት ቀን የተያዘ ሊሆን ስለሚችል ከአንድ በላይ ቀን ቢመርጡ የተሻለ ይሆናል።